• Slide Background Image
  • Slide Background Image
  • Slide Background Image

ከፕሮግራሞቻችን በጥቂቱ

ፓርቲያችን እንደ ግብዓት ይዟቸው የመጡትን የተለያዩ ፕሮግራሞችን ይወቁ!

የፓለቲካ ፕሮግራም

የሊበራል አስተሳሰብን ከሀገራችን ሁለንተናዊ እድገት ጋር አዋዶ ነባራዊ እና ተጨባጭ የፖለቲካ፣ ማህበራዊና ምጣኔ ሀብታዊ እውነታዎችን ከግምት ውስጥ በማስገባት ለዘብተኛ ሊበራሊዝም ርዕዮተ ዓለም ይከተላ

የኢኮኖሚ ፕሮግራም

በከፍተኛ ፍጥነት በማደግ ላይ ያለው ኢኮኖሚ ለአጠቃላይ ብሄራዊ ምርት ያለው ድርሻ ከግብርናው ዘርፍ በልጧል፡፡ የአገልግሎት ዘርፉ ለዜጎች የስራ ዕድል በመፍጠርና እና የውጭ ባለሀብቶችን በመሳብ ያለው ድርሻ በየጊዜው እየጨመረ መጥቷል

ማህበራዊ ፕሮግራም

የሰለጠነ የሰው ኃይል ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ዕድገትና ብልጽግና ከሚያሰፈልጉ ግብዓቶች ዋነኛው ነው፡፡ የተማረ የሰው ኃይል ውስን የተፈጥሮ ሀብትን አቀናብሮ ፈጣንና ዘላቂ ልማት፣ ተረጋጋ የፖለቲካ ስርዓትና አስተማማኝ ሰላም፣ ፍትሀዊና ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ወዘተ ለመገንባት የማይተካ ድርሻ አለው

የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ

የሀገራችን  የውጭ ጉዳይ ፖሊሲና ስታራቴጂ ዋነኛ ግብ በሀገር ውስጥ የሚደረገውን ኢኮኖሚያዊ፤ ፖለቲካዊና ማህበራዊ  እቅዶችን ለማሳካት የሚደረውገን ጥረት ማገዝ ነው

ከብሎጋችን

ከተቋማችን በሚለቀቁ የተለያዩ መረጃዎች አብረውን ይሁኑ!