ለባቲ ወረዳ ነዋሪዎች!! ይመዝገቡ ይምረጡ!!

ለባቲ ወረዳ ነዋሪዎች!!

ይመዝገቡ ይምረጡ!!

የፓርቲያችን ሊቀመንበር የሚወዳደሩበት የምርጫ ክልል የሆነው የባቲ ወረዳ የመራጮች ምዝገባ ዘግይቶ የጀመረ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በዚሁ መሰረት በወረዳው የመራጮች ምዝገባ ግንቦት 13 2013 ይጠናቀቃል (ከአንድ ሳምንት በኃላ)

በመሆኑም የተከበራችሁ የባቲ ወረዳ ነዋሪዎች እንዲሁም በወረዳው የፓርቲያችን አባላት እና ደጋፊዎች ባለው አጭር ጊዜ በመራጭነት በመመዝገብ እና ሌሎች እንዲመዘገቡ በማድረግ ለባቲ ወረዳ እና ለመላው ሀገራችን የለውጥ ተስፋ የሆኑትን የነእፓ ሊቀመንበር ዶ/ር አብዱልቃድር አደምን ለመምረጥ ይዘጋጁ፡፡ እኩልነትን በተግባር ያረጋግጡ!!

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ

“አዲስ የተስፋ ጎህ በኢትዮጵያ”

Comment:0