የነእፓ ሊቀ-መንበር የሆኑት ዶ/ር አብዱልቃድር አደም በባቲ ወረዳ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት እጩ ሆነው ቀርበዋል።