ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በሶማሌ ክልል ተገኝተዋል!!
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
••••••••••
ዛሬ ዕለተ ቅዳሜ ሚያዚያ 23/2013 የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር አብዱልቃድር አደምና አቶ ዘኑር አብድልወሀብ በሶማሊያ ክልል በወቅታዊ የምርጫ ስራና በማኒፌስቶ ዙርያ ውይይት ለማድረግ በጅግጅጋ ከተማ ተገኝተዋል።
እንደሚታወቀው ነዕፓ ከፍተኛ አባላትና ደጋፊወች ካሉበት ክልል አንዱ ሶማሌ ክልል ነው።