##የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በኮምቦልቻ( ወሎ)

#የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በኮምቦልቻ( ወሎ)

በወሎ ሰማይ ላይ ደምቀው ውለዋል ....!!!

----------------------

በግልፅና ማራኪ ፓሊሲዎቹ የብዙሀን ኢትዮጵያዊያንን ቀልብ የገዛው ፓርቲያችን አማራጭና አሻጋሪ ሀሳብን ሰንቆ ይሄውና ዛሬ ሚያዚያ 23/2013 በመናገሻችን ኮምቦልቻ ከተማ ከትሟል።

" የእውቀትና ልዕልና ማብሰሪያ የሆነውን ብዕርን ይምረጡ" እያለ ፍቅር የተሞላበት ጥሪውን ያስተጋባል።

የፍቅር አምባ የሆነችው ኮ/ቻ ፡ ፍቅር ተላብሰው የመጡትን የነእፓ ተወካይ የህዝብ እጩ እንደራሴዎች በቀዳሚነት ትመርጣለች!!

#የምርጫ_ካርድ_አወጣለሁ_እኩልነትንም_እመርጣለሁ #የኔ_ምርጫ_ነፃነት_ነው

#ተግባራዊ_እኩልነት

#የኔ_ምርጫ_ብዕር_ነው

#የኔ_ምርጫ_እኩልነት_ነው

#የኔ_ምርጫ_ነፃነትና_እኩልነት_ፓርቲ_ነው

Comment:0