ብሎግ

ስለሚከናወኑ የተለያዩ ነገሮች ይወቁ!

የነጻነትና እኩልነት ፓርቲ የእራት እና የኪነ-ጥበብ ምሽት፡፡

የነጻነትና እኩልነት ፓርቲ የእራት እና የኪነ-ጥበብ ምሽት፡፡

“ፍትህ ያሸንፋል” በሚል መሪ ቃል ፓርቲውን ለማስተዋወቅ እና የፓርቲውን ሁለንተናዊ አቅም ለመገንባት ሀብት ማሰባሰብ ዓላማው ያደረግ የእራት እና የኪነ-ጥበብ ፕሮግራም በማዘጋጀት ላይ ይገኛል፡፡

በመሆኑም፣
• የነእፓን ራእይ፣ ተልእኮ እና ዓላማ ይበልጥ

Comment:0

የነጻነትና ኩልነት ፓርቲ የውጭ ጉዳይ ፕሮግራም

የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ
1.1 የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ መርሆች
#የሀገራችን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲና ስታራቴጂ ዋነኛ ግባቸው በሀገር ውስጥ የሚደረገውን ኢኮኖሚያዊ፤ ፖለቲካዊማህበራዊ እቅዶችን ለማሳካት የሚደረውን ጥረት ማገዝ ይሆናል፡፡
#ነእፓ አገራችን ያባለችበትን ጂኦ-ፖለቲካዊና ጂኦ-ስትራቴጂያዊ እውነታዎችን ታሳቢ በማድረግና በአፍ

Comment:0

አድዋ ወደር የሌለው የነጻነት ተምሳሌት!!

አፍሪካን ለመቀራመት ያሰፈሰፉ የአውሮፓ የቀኝ ገዥ ኃይላት መላውን የጥቁር አፍሪካ ህዝብ በባርነት ለመግዛት አፍሪካን በአራቱም አቅጣጫ ወረው አብዛኛውን የአፍሪካ ምድር በቁጥጥራቸው ስር አዋሉት፡፡ አንዲት ሀገር ስትቀር-ኢትዮጵያ፡፡ የሀገራቸውን ክብር እና ዳር ድንበር ላለማስደፈር የቆረጡ አባቶቻችን በመካከላቸው

Comment:0

ነእፓ እና ሶስተኛው የፖለቲካ መስመር

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ለአለፈው ግማሽ ምእተ አመት በላይ በሀገራችን ከተንሰራፋት ሁለት ዋልታ-ረገጥ የፖለቲካ ርእዩተዓለሞች ማለትም ጽንፈኛ የብሄር ፖለቲካ እና “በአንድነት” ስም ልዩነቶችን ለመጨፍለቅ ከሚታትር የፓለቲካ መስመሮች በተለየ መልኩ “ሶስተኛው መንገድ” ብሎ በሰየመው ሚዛናዊ የፖለቲካ መስመር የሚጓዝ

Comment:0