ዜና ነ.እ.ፓ

አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ሀገራዊ መግባባት/National Dialogue ለማስጀመር የሚያስችል ሰነድ ይፋ አደረገ፡፡

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ሀገራዊ መግባባት/National Dialogue ለማስጀመር የሚያስችል ሰነድ ይፋ አደረገ፡፡

ነእፓ በሀገራችን ያሉ ዘርፈ ብዙ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ችግሮችን ለማስወገድ እና በተለያዩ የፖለቲካ ሀይሎች መካከል መግባባትን ለመፍጠር ወሳኝ በሆኑ ሀገራዊ አጀንዳዎች ዙሪያ ሁሉን አቀፍ ውይይት እን

Comment:0

አነጋጋሪ ሆኖ የቆየው የኮሮና ቫይረስ (COVID-19) በሃገራችን መታየቱ ዛሬ ከጤና ሚኒስቴር ተሰምቷል፡፡

ላለፉት ሁለት ወራት በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በፍጥነት በመዛመት አነጋጋሪ ሆኖ የቆየው የኮሮና ቫይረስ (COVID-19) በሃገራችን መታየቱ ዛሬ ከጤና ሚኒስቴር ተሰምቷል፡፡

በሽታው ዓለም ዓቀፍ ወረርሽኝ መሆኑንም ከአንድ ቀን በፊት የዓለም የጤና ድርጅት WHO ማወጁ ይታወሳል፡፡

በሽታው በፍጥነት እንዳይዛመት መግታት

Comment:0

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ገዥው ፓርቲ ድርጅታዊ ስራዎቹን ከመንግስት መዋቅር ውጪ እንዲያካሂድና ከባለሀብቶች ገንዘብ ለመሰብሰብ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ከመንግስት መዋቅር ውጪ በፓርቲው አደረጃጀት ስር ብቻ እና ብቻ እንዲያካሂድ ጥሪ አቀረበ፡፡

የካቲት 5 2012 አዲስ አበባ::

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ገዥው ፓርቲ ድርጅታዊ ስራዎቹን ከመንግስት መዋቅር ውጪ እንዲያካሂድና ከባለሀብቶች ገንዘብ ለመሰብሰብ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ከመንግስት መዋቅር ውጪ በፓርቲው አደረጃጀት ስር ብቻ እና ብቻ እንዲያካሂድ ጥሪ አቀረበ፡፡

በተመሳሳይ ፓርቲው በፌደራል እና

Comment:0

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ለዳግም ምዝገባ የሚያበቃውን የመስራች አባላት ፊርማ ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገቢ አድርጓል

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ለዳግም ምዝገባ የሚያበቃውን የመስራች አባላት ፊርማ ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገቢ አድርጓል። ፓርቲው 5 የተለያዩ ክልሎች በአጠቃላይ 13 ሺህ በላይ የመስራች አባላት ፊርማ አሰባስቦ ለቦርዱ አስገብቷል። የሃገር አቀፍ ፓርቲዎች በአዲሱ አዋጅ 10 ሺህ መስራች አባላት ፊርማ በማሰባሰብ በድጋሚ

Comment:0

News

ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ በስልጤ ዞን መዲና ወራቤ  ከተማ ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ አካሄደ፡፡ 

ታህሳስ 27/2012፣ አዲስ አበባ


 በስልጤ ዞን የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ማስተባበሪያ ቢሮ አዘጋጅነት እሁድ በስልጤ ዞን የባህል አዳራሽ የተካሄደው ህዝባዊ ኮንፈረንስ በርካታ የዞኑ ነዋሪ ታድሞበታል፡፡ በስብሰባው

Comment:0

የነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ልኡካን ቡድን የአፍሪካ ቀንድ የኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ፖሊሲ ኢንስቲትዩትን ጎበኘ

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ በልዩ ልዩ ዘርፎች ከ20 በላይ የፖሊሲ ሰነዶችን በማዘጋጀት ላይ መሆኑ እና የተቋሙ ጉብኝት ለተጀመረው የፖሊሲ ዝግጅት ስራ ከፍተኛ አስተዋጾ እንዳለው ተመልክቷል፡፡

የነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር አብዱልቃድር አደም ከፓርቲው ሰራ አስፈጻሚ እና ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር በመሆን

Comment:0

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ የ2019 የኖቤል የሰላም ተሸላሚ ሆኑ!

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ የ2019 የኖቤል የሰላም ተሸላሚ በመሆናቸው ነእፓ የተሰማው ታላቅ ደስታ ይገልጻል፡፡

ባለፉት 18 ወራት በሀገራችን እና በአካባቢያችን ሰላም እና መረጋጋት እንዲረጋገጥ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ  ላደረጉት አስተዋጾ ያገኙት ዓለም ዓቀፍ እውቅና

Comment:0