ዜና ነ.እ.ፓ

አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!

Submitted bycontenteditor@… onTue, 01/26/2021 - 08:30

ዶ/ር አብዱልቃድር አደም የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ ሆነው ተመረጡ፡፡

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በዛሬው እለት የጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል፡፡ ጉባኤው የስራ ጊዜአቸውን ባጠናቀቁ ነባር የምክር ቤቱን አመራሮች ምትክ አዳዲስ አመራሮችን መርጧል፡፡

በዚሁ መሰረት የነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር አብዱልቃድር አደም የምክር ቤቱ ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል፡፡

ነእፓ ለዶ/ር አብዱልቃድር አደም እና ለጋራ ምክር ቤቱ አዲስ አመራሮች መልካም የስራ ጊዜ ይመኛል፡፡

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ

ጥር 12 2013

news image
News Category