ዜና ነ.እ.ፓ

አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!

Submitted by contenteditor@… on Thu, 12/03/2020 - 08:30

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ሀገራዊ አደረጃጀቱን ለማስፋት የሚያደርገውን እንቅስቃሴ አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

በዚሁ መሰረት በደቡብ ክልል በወላይታ ሶዶ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከፍቷል፡፡ ነእፓ በዞኑ በሚገኙ ሌሎች ከተሞች እና ወረዳዎች ተጭማሪ ጽ/ቤቶች ለማደራጀት ዝግጅት በማድረግ ላይ መሆኑን የነእፓ የወላይታ ዞን አስተባባሪ አቶ ወልዴ ዳና ገልጸዋል፡፡

ነእፓ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል በአርባምንጭ ከተማ እና በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ጽ/ቤቶችን በቅርቡ ለመክፈት ዝግጅት መጠናቀቁ ታወቋል፡፡

news image
News Category