ዜና ነ.እ.ፓ

አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!

Submitted bycontenteditor@… onTue, 06/01/2021 - 09:38

ነእፓ ከኢዜማ ማብራሪያ ጠየቀ፡፡

***************************

“የሃገሪቷ ወቅታዊ የደህንነት ስጋት ትንተና” የሚል ርእስ በቅርቡ በማህበራዊ የትስስር ገጾች በተዘዋወረው ሰነድ ውስጥ ፓርቲያችን ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ስም መጠቀሱ ይታወሳል፡፡ ሰነዱ በኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ- ኢዜማ እንደተዘጋጀም ይገልጻል፡፡

በዚሁ መሰረት ድርጅቱ በቂ እና አፋጣኝ ማብራሪያ እንዲሰጥ ነእፓ ጥያቄ አቀረበ፡፡

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ከድርጅቱ የሚሰጠውን ማብራሪያ መሰረት በማድርግ አስፈላጊውን ህጋዊ እና ፖለቲካዊ ግብረ መልስ የሚወስድ ይሆናል፡፡

“የጥላቻ ፖለቲካን በጋራ እንከላከል”

ሚያዝያ 19 2013

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ

news image