ዜና ነ.እ.ፓ

አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!

Submitted by contenteditor@… on Wed, 03/11/2020 - 14:26

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ለዳግም ምዝገባ የሚያበቃውን የመስራች አባላት ፊርማ ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገቢ አድርጓል። ፓርቲው 5 የተለያዩ ክልሎች በአጠቃላይ 13 ሺህ በላይ የመስራች አባላት ፊርማ አሰባስቦ ለቦርዱ አስገብቷል። የሃገር አቀፍ ፓርቲዎች በአዲሱ አዋጅ 10 ሺህ መስራች አባላት ፊርማ በማሰባሰብ በድጋሚ መመዝገብ እንደሚገባቸው በአዲሱ የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ ቁጥር 1162/2011 ይደነነግጋል።

news image
News Category