ዜና ነ.እ.ፓ

አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!

Submitted by contenteditor@… on Mon, 12/07/2020 - 12:29

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ የሶማሌ ክልል ሸንጎ ምስረታ ተካሄዷል።

 11 ዞኖች ተወክለው ወደ ጅግጅጋ የመጡ አባላት የመጀመሪያው የክልላዊ ሸንጎ ስብሰባቸውን አድርገዋል።

የክልሉ ስራ አስፈፃሚም ከሁሉም ዞኖች አንዳንድ ስራ አስፈፃሚ ተካተው እንደገና ተዋቅሯል።

ላለፉት 11 ወራት በተለያዩ የሶማሌ ክልል የተከፈቱ ቢሮዎች ስራ እንቅስቃሴ በክልል ደረጃ ጅግጅጋ የክልሉ የነእፓ ዋና መስሪያ

ቤት መቀመጫ ላይ ተገምግመዋል። እስከአሁን በክልሉ በአጠቃላይ 24 የነእፓ ቢሮዎች ተከፍተው ስራ ላይ ይገኛሉ።

እነዚህ ቢሮዎችም በክልሉ ማዕከልነት በተዋረድ እንዲሰሩ ተሰናስነዋል።

 

news image