ዜና ነ.እ.ፓ

አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!

Submitted by contenteditor@… on Mon, 05/18/2020 - 11:34
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፓርቲነት የሰረዛቸው ድርጅቶች ዝርዝር 1. የኢትዮጵያውን ዴሞክራሲያዊ አንድነት ንቅናቄ (ኢዴአን) 2. የገዳ ስርአት አራማጅ ፓርቲ (ገሥአፓ) 3. የየም ብሔረሰብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ( የብዴን) 4. የደንጣ ዱባሞ ክችንችላ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት 5. የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ኮንግረስ ( ኮንግረስ) 6. የትግሪ ወርጂ ብሔረሰብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ( ትወብዴድ) 7. የመላው አማራ ህዝብ ድርጅት (መአህድ) 8. የኢትዮጵያን አንድነት ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኢአዴድ) - 9. የመላው አማራ ህዝብ ፓርቲ (መዐሕፓ) 10. የኢትዮጵያውያን አገር አቀፍ ንቅናቄ (ኢሃን) - 11. የደቡብ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኮንግረስ ( ደቡብ ኮንግረስ) 12. የሸኮና አካባቢው ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት 13. ነጻነትና ሰላም ለኢትዮጵያ ህብረት ፓርቲ 1. የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ 2. መላው ኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ 3. የከምባታ ሕዝቦች ኮንግረስ 4. የሐድያ ብሔር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት 5. የኦሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ኅብረት 6. የዲል ወቢ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ 7. የቤንች ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት 8. የስልጤ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ 9. የአፋር ሕዝብ ነፃነት ፓርቲ 10. የሱማሌ አንድነት ፓርቲ 11. ነፃነት ለአንድነትና ለፍትሕ ፓርቲ 12. ብሔራዊ ተሀድሶ ለሰላም ልማት 13. የደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ህብረት 14. የጋምቤላ ክልላዊ ንቅናቄ በልዩ ሁኔታ ሰነድ ካስገቡ ፓርቲዎች ጋር ሰነዶች እንዲታይላቸው የተደረጉ ፓርቲዎች 1. ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ( ኢዴፓ) 2. ወለኔ ህዝቦች ፓርቲ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
News Category