ዜና ነ.እ.ፓ

አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!

የነጻነትና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) አመራሮች ከአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራሮች ጋር በድርጅታዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡

የነእፓ ከፍተኛ አመራሮች የአብን ዋና ጽ/ቤት በመገኘት በሁለቱ የፖለቲካ ድርጅቶች አመራሮች ትውውቅ ከማድረጋቸውም ባሻገር በፖለቲካ ፓርቲዎቹ መካከል ተቀራርቦ እና ተወያይቶ መስራት ለሀገራችን ሰላም እና እድገት ባለው ፋይዳ ላይ የሀሳብ ልውውጥ አድርገዋል፡፡

የነእፓ ሊቀመንበር ዶ/ር አብዱልቃድር አደም ነእፓ

Comment:0

የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለማጠናከር እና ለማዘመን የሚሰራ ስራ የሚደገፍ ነው፡፡

የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለማጠናከር እና ለማዘመን የሚሰራ ስራ የሚደገፍ ነው፡፡

********************************************************************

የሀገርን ዳር ድንበር እና የዜጎችን ሰላም የመጠበቅ ህገ መንግስታዊ ኃላፊነት የተጣለበት የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን ሀገር

Comment:0

የነጻነት እና እኩልነት ፓርቲ ሀረር ቅርንጫፍ ኮቪድ 19ን ለመከላከል በሀረር ከተማ የተቀናጀ ድጋፍ አደረገ፡፡

የነጻነት እና እኩልነት ፓርቲ ሀረር ቅርንጫፍ ኮቪድ 19ን ለመከላከል በሀረር ከተማ የተቀናጀ የድጋፍ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡

በዛሬው እለት በተጀመረው የጸረ ኮሮና እንቅስቃሴ ስለ ቫይረሱ የግንዛቤ ማስጨበጫ መልዕክቶች፣ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ፣ የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች፣ እና ዝቅተኛ ገቢ

Comment:0

የኢትዮጵያ ተራማጅ ፓርቲ አመራሮች ነእፓን ጎበኙ፡፡

ሀገራዊ መግባባት ወቅታዊ እና ወሳኝ ብሄራዊ አጀንዳ ነው”

ዶ/ር አብዱልቃድር አደም፡ የነእፓ ሊቀ መንበር

*********************************************************

የኢትዮጵያ ተራማጅ ፓርቲ አመራሮች ነእፓን ጎበኙ፡፡

**************************************

Comment:0

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢ.ህ.አ.ፓ) የስራ አስፈጻሚ አባላት ከነጻነትና እኩልነት ፓርቲ አመራሮች ጋር በድርጅታዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ውይይት አደረጉ፡፡

ዴሞክራሲዊ አንድት መሰረቱ ነጻነት እና እኩልነት ነው”

ዶ/ር አብዱልቃድር አደም፡ የነእፓ ሊቀ መንበር

“እኩል ያልሆነ እኩልነትን ኢ.ህ.አ.ፓ አይቀበልም”

አቶ ሰለሞን ተሰማ የኢ.ህ.አ.ፓ ተቀዳሚ ም/ሊቀ መንበር

**************************************************************

Comment:0

ምርጫውን በተመለከተ የፌደሬሽን ምክር ቤት ያሳለፈውን ውሳኔ የተለያዩ የፖለቲካ ሀይሎች በመንቀፍና በመደገፍ ሀሳብ እየሰነዘሩበት ይገኛሉ፡፡ ነጻነትና እኩልነት ፓርቲም አቋሙን አንፀባርቋል።

ምርጫውን በተመለከተ የፌደሬሽን ምክር ቤት ያሳለፈውን ውሳኔ የተለያዩ የፖለቲካ ሀይሎች በመንቀፍና በመደገፍ ሀሳብ እየሰነዘሩበት ይገኛሉ፡፡ ነጻነትና እኩልነት ፓርቲም አቋሙን አንፀባርቋል።

Comment:0

የሃይማኖት እኩልነት ለሀገር ሰላም እና እድገት የመሰረት ድንጋይ ነው!!

የሃይማኖት እኩልነት ለሀገር ሰላም እና እድገት የመሰረት ድንጋይ ነው!!

***************************************************************************************

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትንና የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት

Comment:0

ቀጣዩ አገር አቀፍ ምርጫ የኮሮና ቫይረስ ስጋት አለመሆኑ ከተረጋገጠበት ጊዜ አንስቶ ከዘጠኝ ወራት እስከ አንድ ዓመት ባሉት ጊዜ ውስጥ እንዲካሄድ ተወሰነ።

ቀጣዩ አገር አቀፍ ምርጫ የኮሮና ቫይረስ ስጋት አለመሆኑ ከተረጋገጠበት ጊዜ አንስቶ ከዘጠኝ ወራት እስከ አንድ ዓመት ባሉት ጊዜ ውስጥ እንዲካሄድ ተወሰነ።

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በሃገሪቱ ስጋት ሆኖ እስከቀጠለ ድረስ ሁሉም የፌደራልና ክልል ምክር ቤቶች ስራቸውን እንዲቀጥሉ በሚል የቀረበውን

Comment:0

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ለጸረ ኮቪድ 19 እንቅስቃሴ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ለጸረ ኮቪድ 19 እንቅስቃሴ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት (ኢፓፓጋም) የፖለቲካ ፓርቲዎች የኮሮና ወረርሽኝ ለመከላከል በተናጠል ከሚያደርጉት እንቅስቃሴ በተጨማሪ በጋራ ድጋፍ እንዲያደርጉ ባቀረበው ጥሪ መሰረት ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ

     

Comment:0

”ርቀት ሳይጠበቅ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ ብቻ በሽታውን ይከላከላል የሚል በቂ መረጃ የለንም” ዶክተር ሊያ ታደሰ

ርቀት ሳይጠበቅ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ ብቻ በሽታውን ይከላከላል የሚል በቂ መረጃ የለንምዶክተር ሊያ ታደሰ

ርቀት ሳይጠበቅ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ ቫይረሱን ይከላከላል የሚል በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የተቀመጠ መረጃ እንደሌለ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ

ዶክተር ሊያ የህን ያሉ

Comment:0