National diaogue

Submitted bycontenteditor@… onThu, 09/10/2020 - 14:40

This document is an initial framework for the upcoming national dialogue in Ethiopia. 

Submitted to Ethiopian Political Parties Counsel.

September,2020

“በህገ መንግስቱ አንቀጽ 58/3 ላይ ማሻሻያ ማድረግ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ለተፈጠረው የፖለቲካ አጣብቂኝ የተሻለው አማራጭ ነው” ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ፡፡

Submitted bycontenteditor@… onMon, 05/11/2020 - 10:46
“በህገ መንግስቱ አንቀጽ 58/3 ላይ ማሻሻያ ማድረግ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ለተፈጠረው የፖለቲካ አጣብቂኝ የተሻለው አማራጭ ነው” ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ፡፡ የዓለማችን የወቅቱ ዋነኛ የጤና ተግዳሮት በሆነው የኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት በርካታ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ስርአቶች ተቀይረዋል፣ በመቀየርም ላይ ናቸው፡፡ ሀገራት ሙሉ ኃይላቸውንና ኃብታቸውን ተጠቅመው ወረርሽኙን ለመቆጣጠር እየተንቀሳቀሱ ሲሆን፣ ከዚያ ውጪ ያሉ ጉዳዮችን ሙሉ ለሙሉ እየሰረዙ ወይም እያራዘሙ ይገኛሉ፡፡ በብዙ ሀገራት እየተራዘሙ ካሉ ፖለቲካዊ ጉዳዮች አንዱ ምርጫ ሲሆን ኢትዮጵያም ይህንኑ አቅጣጫ ተከትላለች፡፡ ይሁን እንጂ ይህን አስከፊ የህልውና ስጋት በአስተማማኝ ሁኔታ ለመመከት እና ሀገርን ከወረርሽኙ ለመታደግ አስተማማኝ የመንግስት ስርአት ሊኖር ግድ ይላል፡፡ በሀገራችን በወረርሽኙ ሳቢያ ምርጫ በመራዘሙ ሊፈጠር የሚችለውን የህግ ክፍተት በአፋጣኝ በመፍታት ሙሉ ትኩረታችንን በወረርሽኙ ላይ ማድረግ የሚያስችለንን ህገ መንግስታዊ መሰረት መፍጠር የሁሉም ባ