የህዳሴ ግድብ የመጀመሪየ ዙር የውኃ ሙሊት መጠናቀቅ ብሄራዊ ስኬት ነው፡፡
የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ላለፉት ዘጠኝ አመታት መላው የሀገራችን ህዝቦች ለግድቡ ግንባታ ካላቸው ላይ ቆርሰው በገንዘባቸው፣ በጉልበታቸው እና በእውቀታቸው የሚችሉትን እያደረጉ የግንባታውን ሂደት በጉጉት ሲከታተሉ ቆይተዋል፡፡ ለግድቡ ከተደረገው ከፍተኛ ድጋፍ እና ጉጉት በተቃራኒ የግንባታው
Monday, August 24, 2020 - 12:33