#የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በኮምቦልቻ( ወሎ)
#የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በኮምቦልቻ( ወሎ)
በወሎ ሰማይ ላይ ደምቀው ውለዋል ....!!!
----------------------
በግልፅና ማራኪ ፓሊሲዎቹ የብዙሀን ኢትዮጵያዊያንን ቀልብ የገዛው ፓርቲያችን አማራጭና አሻጋሪ ሀሳብን ሰንቆ ይሄውና ዛሬ ሚያዚያ 23/2013 በመናገሻችን ኮምቦልቻ
Tuesday, June 1, 2021 - 09:43