የነጻነትና ኩልነት ፓርቲ የውጭ ጉዳይ ፕሮግራም
የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ
1.1 የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ መርሆች ፦
#የሀገራችን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲና ስታራቴጂ ዋነኛ ግባቸው በሀገር ውስጥ የሚደረገውን ኢኮኖሚያዊ፤ ፖለቲካዊማህበራዊ እቅዶችን ለማሳካት የሚደረውን ጥረት ማገዝ ይሆናል፡፡
#ነእፓ አገራችን ያባለችበትን ጂኦ-ፖለቲካዊና ጂኦ-ስትራቴጂያዊ እውነታዎችን ታሳቢ በማድረግና
Wednesday, March 11, 2020 - 07:50