ዜና ነ.እ.ፓ

አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ለጸረ ኮቪድ 19 እንቅስቃሴ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ለጸረ ኮቪድ 19 እንቅስቃሴ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት (ኢፓፓጋም) የፖለቲካ ፓርቲዎች የኮሮና ወረርሽኝ ለመከላከል በተናጠል ከሚያደርጉት እንቅስቃሴ በተጨማሪ በጋራ ድጋፍ እንዲያደርጉ ባቀረበው ጥሪ መሰረት ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ

     

Comment:0

የተሻለች ኢትዮጵያን ለማየት ዛሬ ላይ እንተባበር!!

ወለቴ አካባቢ ከሚገኙ በደጉ ጊዜያቸው የተሻለ የኑሮ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ አሁን ላይ ከገጠማቸው የጤና እክል ጋር የኑሮን ግብግብ ከገጠሙት አንድ አባት ቤት ኢፍጣር ታድመን ነበር። ባለንና በምንችለው ሁሉ ለወገኖቻችን እንድረስላቸው። አለንላችሁ ስንላቸው ተስፋቸው ይለመልማል። የተሻለች ኢትዮጵያን ለማየት ዛሬ ላይ
Comment:0