ዜና ነ.እ.ፓ

አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!

ነእፓ ከኢዜማ ማብራሪያ ጠየቀ፡፡

ነእፓ ከኢዜማ ማብራሪያ ጠየቀ፡፡

***************************

“የሃገሪቷ ወቅታዊ የደህንነት ስጋት ትንተና” የሚል ርእስ በቅርቡ በማህበራዊ የትስስር ገጾች በተዘዋወረው ሰነድ ውስጥ ፓርቲያችን ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ስም መጠቀሱ ይታወሳል፡፡ ሰነዱ በኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ- ኢዜማ

Comment:0

የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጰያ ጉዳይ እንዳሳሰበው ገለጸ።

የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጰያ ጉዳይ እንዳሳሰበው ገለጸ።

ብራስልስ፣ ኖቬምበር 22፣ 2020

የአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ ተወካይ እና ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት ጀሴፍ ቦረል በኢትዮጰያ ውስጥ የሚገኙ ሁሉም የፖለቲካ ኃይሎች እና የኢትዮጰያ ጎረቤቶች ውጥረትን እንዲያረግቡ፣ ግጭትን ከሚቀሰቅሱ ቃላት እና ወታደራዊ

Comment:0

በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በአስቸኳይ ሊቆም ይገባል!!

በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በአስቸኳይ ሊቆም ይገባል!!

ባለፉት ጥቂት ወራት ብቻ በተለያዩ የሀገራችን ክልሎች በርካታ ቁጥር ያላቸው ዜጎች ተገድለዋል፣ ለከፍተኛ የአካል ጉዳት ተዳርገዋል፣ ሀብት ንብረታቸው ወድሟል እንዲሁም ከቀያቸው ተፈናቅለዋል፡፡ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የደረሱ ጥቃቶች በዋናነት ማንነትን

Comment:0

የነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ልኡካን ቡድን የአፍሪካ ቀንድ የኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ፖሊሲ ኢንስቲትዩትን ጎበኘ

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ በልዩ ልዩ ዘርፎች ከ20 በላይ የፖሊሲ ሰነዶችን በማዘጋጀት ላይ መሆኑ እና የተቋሙ ጉብኝት ለተጀመረው የፖሊሲ ዝግጅት ስራ ከፍተኛ አስተዋጾ እንዳለው ተመልክቷል፡፡

የነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር አብዱልቃድር አደም ከፓርቲው ሰራ አስፈጻሚ እና ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር በመሆን

Comment:0

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ የ2019 የኖቤል የሰላም ተሸላሚ ሆኑ!

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ የ2019 የኖቤል የሰላም ተሸላሚ በመሆናቸው ነእፓ የተሰማው ታላቅ ደስታ ይገልጻል፡፡

ባለፉት 18 ወራት በሀገራችን እና በአካባቢያችን ሰላም እና መረጋጋት እንዲረጋገጥ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ  ላደረጉት አስተዋጾ ያገኙት ዓለም ዓቀፍ እውቅና

Comment:0