ዜና ነ.እ.ፓ

አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!

ነእፓ ከኢዜማ ማብራሪያ ጠየቀ፡፡

ነእፓ ከኢዜማ ማብራሪያ ጠየቀ፡፡

***************************

“የሃገሪቷ ወቅታዊ የደህንነት ስጋት ትንተና” የሚል ርእስ በቅርቡ በማህበራዊ የትስስር ገጾች በተዘዋወረው ሰነድ ውስጥ ፓርቲያችን ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ስም መጠቀሱ ይታወሳል፡፡ ሰነዱ በኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ- ኢዜማ

Comment:0

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ የሶማሌ ክልል ሸንጎ ምስረታ ተካሄዷል።

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ የሶማሌ ክልል ሸንጎ ምስረታ ተካሄዷል።

 11 ዞኖች ተወክለው ወደ ጅግጅጋ የመጡ አባላት የመጀመሪያው የክልላዊ ሸንጎ ስብሰባቸውን አድርገዋል።

የክልሉ ስራ አስፈፃሚም ከሁሉም ዞኖች አንዳንድ ስራ አስፈፃሚ ተካተው እንደገና ተዋቅሯል።

ላለፉት 11 ወራት በተለያዩ የሶማሌ ክልል የተከፈቱ

Comment:0

የፋይናንስ ዘርፍ ተደራሽነት ለፍትሀዊ የሀብት ክፍፍል እና ለዴሞክራሲያዊ አንድነት!!

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነጻ አገልግሎት ለመስጠት ለተቋቋሙ ባንኮች ፍቃድ መስጠት መጀመሩ የሚኖረውን ሀገራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ አስመልክቶ ከነጻነትና እኩልነት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ፡

የፋይናንስ ዘርፍ ተደራሽነት ለፍትሀዊ የሀብት ክፍፍል እና ለዴሞክራሲያዊ አንድነት!!

ነጻነትና እኩልነት

Comment:0

የአንበጣ መንጋ በገበሬዎች ላይ በማድረስ ላይ ያለውን ጉዳት ለመቀነስ አስቸኳይ ሀገራዊ ንቅናቄ ያስፈልጋል!!

የአንበጣ መንጋ በገበሬዎች ላይ በማድረስ ላይ ያለውን ጉዳት ለመቀነስ አስቸኳይ ሀገራዊ ንቅናቄ ያስፈልጋል!!

አደጋው በሺዎች የሚቆጠሩ ድሀ ገበሬዎችን ተስፋ አጨልሟል፡፡

ሰሞኑን በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የአንበጣ መንጋ በሰብል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱ ታውቋል፡፡ በተለይ በሰሜን እና በሰሜን ምስራቅ የሀገራችን

Comment:0

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረገ::

ነእፓ በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በጎርፍ ለተጎዱና ለተፈናቀሉ አርብቶ አደር ማህበረሰብ ድጋፍ የሚውል 150,000 (አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ ብር) ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የፓርቲው ሊቀመንበር / አብዱልቃድር አደም ለክልሉ ርእሰ መስተዳድር ለአቶ አወር አርባ ሰመራ ከተማ በመገኘት ለዚሁ በተዘጋጀው ስነስርአ

Comment:0

የነጻነት እና እኩልነት ፓርቲ ሀረር ቅርንጫፍ ኮቪድ 19ን ለመከላከል በሀረር ከተማ የተቀናጀ ድጋፍ አደረገ፡፡

የነጻነት እና እኩልነት ፓርቲ ሀረር ቅርንጫፍ ኮቪድ 19ን ለመከላከል በሀረር ከተማ የተቀናጀ የድጋፍ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡

በዛሬው እለት በተጀመረው የጸረ ኮሮና እንቅስቃሴ ስለ ቫይረሱ የግንዛቤ ማስጨበጫ መልዕክቶች፣ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ፣ የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች፣ እና ዝቅተኛ ገቢ

Comment:0

”ርቀት ሳይጠበቅ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ ብቻ በሽታውን ይከላከላል የሚል በቂ መረጃ የለንም” ዶክተር ሊያ ታደሰ

ርቀት ሳይጠበቅ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ ብቻ በሽታውን ይከላከላል የሚል በቂ መረጃ የለንምዶክተር ሊያ ታደሰ

ርቀት ሳይጠበቅ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማድረግ ቫይረሱን ይከላከላል የሚል በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የተቀመጠ መረጃ እንደሌለ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ

ዶክተር ሊያ የህን ያሉ

Comment:0

ነእፓ ጸረ-ኮሮና እንቅስቃሴ ::

የነጻነትና እኩልነት ፓርቲ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ /ቤት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚደረገውን ሀገር አቀፍ ጥረት ለማገዝ የተለያየ መጠን ያላቸው ፈሳሽ የእጅ ሳሙናዎች ለህብረተሰቡ በማሰራጨት ላይ ይገኛል፡፡

/ቤቱ በቀጣይ እድሮችንና የኃይማኖት ተቋማትን ጨምሮ ሌሎች ህዝብ በብዛት ለሚሰበሰብባቸው ማእከላ

Comment:0

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ለቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል የኮሮና ወረርሽኝ መከላከያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ለቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል የኮሮና ወረርሽኝ መከላከያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡

ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ግምታቸው 110,000 ብር በላይ የሆኑ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶች አዲስ አበባ ለሚገኘው የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ፡፡ ፓርቲው በቁጥር 2000 የፊት መሸ

Comment:0

አነጋጋሪ ሆኖ የቆየው የኮሮና ቫይረስ (COVID-19) በሃገራችን መታየቱ ዛሬ ከጤና ሚኒስቴር ተሰምቷል፡፡

ላለፉት ሁለት ወራት በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በፍጥነት በመዛመት አነጋጋሪ ሆኖ የቆየው የኮሮና ቫይረስ (COVID-19) በሃገራችን መታየቱ ዛሬ ከጤና ሚኒስቴር ተሰምቷል፡፡

በሽታው ዓለም ዓቀፍ ወረርሽኝ መሆኑንም ከአንድ ቀን በፊት የዓለም የጤና ድርጅት WHO ማወጁ ይታወሳል፡፡

በሽታው በፍጥነት እንዳይዛመት መግታት

Comment:0