ዜና ነ.እ.ፓ

አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!

የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለማጠናከር እና ለማዘመን የሚሰራ ስራ የሚደገፍ ነው፡፡

የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለማጠናከር እና ለማዘመን የሚሰራ ስራ የሚደገፍ ነው፡፡

********************************************************************

የሀገርን ዳር ድንበር እና የዜጎችን ሰላም የመጠበቅ ህገ መንግስታዊ ኃላፊነት የተጣለበት የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን ሀገር

Comment:0

የኢትዮጵያ ተራማጅ ፓርቲ አመራሮች ነእፓን ጎበኙ፡፡

ሀገራዊ መግባባት ወቅታዊ እና ወሳኝ ብሄራዊ አጀንዳ ነው”

ዶ/ር አብዱልቃድር አደም፡ የነእፓ ሊቀ መንበር

*********************************************************

የኢትዮጵያ ተራማጅ ፓርቲ አመራሮች ነእፓን ጎበኙ፡፡

**************************************

Comment:0

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢ.ህ.አ.ፓ) የስራ አስፈጻሚ አባላት ከነጻነትና እኩልነት ፓርቲ አመራሮች ጋር በድርጅታዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ውይይት አደረጉ፡፡

ዴሞክራሲዊ አንድት መሰረቱ ነጻነት እና እኩልነት ነው”

ዶ/ር አብዱልቃድር አደም፡ የነእፓ ሊቀ መንበር

“እኩል ያልሆነ እኩልነትን ኢ.ህ.አ.ፓ አይቀበልም”

አቶ ሰለሞን ተሰማ የኢ.ህ.አ.ፓ ተቀዳሚ ም/ሊቀ መንበር

**************************************************************

Comment:0

ምርጫውን በተመለከተ የፌደሬሽን ምክር ቤት ያሳለፈውን ውሳኔ የተለያዩ የፖለቲካ ሀይሎች በመንቀፍና በመደገፍ ሀሳብ እየሰነዘሩበት ይገኛሉ፡፡ ነጻነትና እኩልነት ፓርቲም አቋሙን አንፀባርቋል።

ምርጫውን በተመለከተ የፌደሬሽን ምክር ቤት ያሳለፈውን ውሳኔ የተለያዩ የፖለቲካ ሀይሎች በመንቀፍና በመደገፍ ሀሳብ እየሰነዘሩበት ይገኛሉ፡፡ ነጻነትና እኩልነት ፓርቲም አቋሙን አንፀባርቋል።

Comment:0

የሃይማኖት እኩልነት ለሀገር ሰላም እና እድገት የመሰረት ድንጋይ ነው!!

የሃይማኖት እኩልነት ለሀገር ሰላም እና እድገት የመሰረት ድንጋይ ነው!!

***************************************************************************************

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትንና የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት

Comment:0

ቀጣዩ አገር አቀፍ ምርጫ የኮሮና ቫይረስ ስጋት አለመሆኑ ከተረጋገጠበት ጊዜ አንስቶ ከዘጠኝ ወራት እስከ አንድ ዓመት ባሉት ጊዜ ውስጥ እንዲካሄድ ተወሰነ።

ቀጣዩ አገር አቀፍ ምርጫ የኮሮና ቫይረስ ስጋት አለመሆኑ ከተረጋገጠበት ጊዜ አንስቶ ከዘጠኝ ወራት እስከ አንድ ዓመት ባሉት ጊዜ ውስጥ እንዲካሄድ ተወሰነ።

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በሃገሪቱ ስጋት ሆኖ እስከቀጠለ ድረስ ሁሉም የፌደራልና ክልል ምክር ቤቶች ስራቸውን እንዲቀጥሉ በሚል የቀረበውን

Comment:0

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፓርቲነት የሰረዛቸው ድርጅቶች ዝርዝር

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፓርቲነት የሰረዛቸው ድርጅቶች ዝርዝር 1. የኢትዮጵያውን ዴሞክራሲያዊ አንድነት ንቅናቄ (ኢዴአን) 2. የገዳ ስርአት አራማጅ ፓርቲ (ገሥአፓ) 3. የየም ብሔረሰብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ( የብዴን) 4. የደንጣ ዱባሞ ክችንችላ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት 5. የኢትዮጵያ ብሔራዊ
Comment:0

ሰበር ዜና!!

የህግ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የህገመንግስት ትረጓሜን መሻት ምርጫ 2012ን ለማራዘም የተሻለ መፍትሄ ነው ሲል ለምክር ቤቱ አቅርቧል።
Comment:0

ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ
Comment:0

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ሀገራዊ መግባባት/National Dialogue ለማስጀመር የሚያስችል ሰነድ ይፋ አደረገ፡፡

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ሀገራዊ መግባባት/National Dialogue ለማስጀመር የሚያስችል ሰነድ ይፋ አደረገ፡፡

ነእፓ በሀገራችን ያሉ ዘርፈ ብዙ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ችግሮችን ለማስወገድ እና በተለያዩ የፖለቲካ ሀይሎች መካከል መግባባትን ለመፍጠር ወሳኝ በሆኑ ሀገራዊ አጀንዳዎች ዙሪያ ሁሉን አቀፍ ውይይት እን

Comment:0