ዜና ነ.እ.ፓ

አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!አዳዲስ ዜናዎችን ይከታተሉ!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአዋጅ ቁጥር 1162/2011 እና በቦርዱ ፓርቲዎች ማሟላት ሚገባቸው ግዴታዎች በሚደነግገው መመሪያ መሰረት ውሳኔዎችን ሰጥቷል፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአዋጅ ቁጥር 1162/2011 እና በቦርዱ ፓርቲዎች ማሟላት ሚገባቸው ግዴታዎች በሚደነግገው መመሪያ መሰረት ውሳኔዎችን ሰጥቷል፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዋጅ 1162/2011 እንዲሁም ፓርቲዎች ማሟላት የሚገባቸውን ግዴታዎች በሚደነግገው መመሪያ 03 መሰረት የተመዘገቡ እና

Comment:0

ነእፓ ሁለተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ለማካሄድ ዝግጅት ጀመረ፡፡

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) በመተዳደሪያ ደንቡ እና በአዲሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅ መሰረት ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ባስቀመጠው የጊዜ ገደብ መሰረት ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን ለማካሄድ ዝግጅቱን ጀምሯል፡፡

በፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተቋቋመው የጉባኤ አዘጋጅ አብይ ኮሚቴ በዛሬው እለት ባካሄደው ስብሰባ በረቂቅ

Comment:0

የኢትዮጰያ ሶሻል ዴሞክራት ፓርቲ (ኢሶዴፓ) አመራር ነእፓን ጎበኙ፡፡

የኢሶዴፓ የድርጅት ጉዳይ እና የፓርቲው ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሉምባ ታደሰ ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ዋና መስሪያ ቤትን የጎበኙ ሲሆን ከነእፓ ሊቀመንበር ከዶ/ር አብዱልቃድር አደም ጋር ሁለቱ ፓርቲዎች በትብብር መስራት በሚችሉብት እድሎች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡

ዶ/ር አብዱልቃድር ሀገራችን ካሉባት ውስብስብ የፖለቲካ

Comment:0

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ የሶማሌ ክልል ሸንጎ ምስረታ ተካሄዷል።

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ የሶማሌ ክልል ሸንጎ ምስረታ ተካሄዷል።

 11 ዞኖች ተወክለው ወደ ጅግጅጋ የመጡ አባላት የመጀመሪያው የክልላዊ ሸንጎ ስብሰባቸውን አድርገዋል።

የክልሉ ስራ አስፈፃሚም ከሁሉም ዞኖች አንዳንድ ስራ አስፈፃሚ ተካተው እንደገና ተዋቅሯል።

ላለፉት 11 ወራት በተለያዩ የሶማሌ ክልል የተከፈቱ

Comment:0

ነእፓ በወላይታ ሶዶ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከፈተ፡፡

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ሀገራዊ አደረጃጀቱን ለማስፋት የሚያደርገውን እንቅስቃሴ አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

በዚሁ መሰረት በደቡብ ክልል በወላይታ ሶዶ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከፍቷል፡፡ ነእፓ በዞኑ በሚገኙ ሌሎች ከተሞች እና ወረዳዎች ተጭማሪ ጽ/ቤቶች ለማደራጀት ዝግጅት በማድረግ ላይ መሆኑን የነእፓ የወላይታ ዞን

Comment:0

የነእፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ተካሄደ፡፡

በኮቪድ 19 ምክንያት ተራዝሞ የነበረው የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ህዳር 20 2013 ተካሂዷል፡፡ ስብሰባው የፓርቲውን የ2012 በጀት ዓመት የስራ፣ የፋይናንስ እንቅስቃሴ እና የውጭ ኦዲት ሪፖርት እንዲሁም የ2013 እቅድ ገምግሞ አጽድቋል፡፡

ማዕከላዊ ኮሚቴው በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በስፋት

Comment:0

በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ከነጻነትና እኩልነት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ::

በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ከነጻነትና እኩልነት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ::

Comment:0

የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጰያ ጉዳይ እንዳሳሰበው ገለጸ።

የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጰያ ጉዳይ እንዳሳሰበው ገለጸ።

ብራስልስ፣ ኖቬምበር 22፣ 2020

የአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ ተወካይ እና ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት ጀሴፍ ቦረል በኢትዮጰያ ውስጥ የሚገኙ ሁሉም የፖለቲካ ኃይሎች እና የኢትዮጰያ ጎረቤቶች ውጥረትን እንዲያረግቡ፣ ግጭትን ከሚቀሰቅሱ ቃላት እና ወታደራዊ

Comment:0

በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በአስቸኳይ ሊቆም ይገባል!!

በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በአስቸኳይ ሊቆም ይገባል!!

ባለፉት ጥቂት ወራት ብቻ በተለያዩ የሀገራችን ክልሎች በርካታ ቁጥር ያላቸው ዜጎች ተገድለዋል፣ ለከፍተኛ የአካል ጉዳት ተዳርገዋል፣ ሀብት ንብረታቸው ወድሟል እንዲሁም ከቀያቸው ተፈናቅለዋል፡፡ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የደረሱ ጥቃቶች በዋናነት ማንነትን

Comment:0

ነጻነት እና እኩልነት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር በሚያደርገው እንቅስቃሴ እየታዩ ያሉ ክፍተቶችን እና የፍርድ ቤት ውሳኔዎችን ተግባራዊ ከማድረግ አንጻር የተፈጠሩ ህግን የሚጻረሩ አሰራሮችን አስመልክቶ ከነጻነት እና እኩልነት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ፡፡

Comment:0