የነእፓ ሊቀመንበር ከጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ፡፡
****************************************
የነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር አብዱልቃድር አደም በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ጋር ተገናኝተው በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡
በውይይቱ ዶ/ር አብዱልቃድር የነጻነትና እኩልነት ፓርቲን ማህበረ-ፖለቲካ እና ኢኮኖሚያዊ እሳቤዎች፣ ነእፓ ባለፉት አመታት ያከናወናቸውን እንቅስቃሴዎች፣ እንዲሁም ሀገራዊ ምክክር እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የፓርቲውን ምልከታ ለአምባሳደሯ አብራርተዋል፡፡
በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ወ/ሮ ኢቶ ታካኮ ሀገራቸው ጃፓን ኢትዮጵያ ከድህነት ለመላቀቅ
Wednesday, November 9, 2022 - 08:50